0 #FastMereja I የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ የፕሬዝዳንትና ስራ አስፈፃሚ ምርጫ አካሂዷል። ኢ/ር ሃይለእየሱስ ፍስሀ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆነው ሲመረጡ፤ አርቲስት ማስተዋል ወንደሰን የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመርጣለች ሲል ባላገሩ ስፖርት ነው የዘገበው።
4 comments
አታካብዱ አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስተር አይደል እንዴ ምን ያንሳታል
ከላይ እስከ ታች በኮሜዲያን እና አርቲስት ተብየዎች የምትመራ ሀገር ።ሀገር ማንን ትመስላለች ቢባል መሪዋን። እናም ኮሜዲያን የሚመራት ሀገር ላይ አርቲስቶች እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ቢመሩ አይገርምም !!!!
ኳስ ተልከሰከሰች
ሀገር ሲዘቅጥ