0 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከህብረተሰቡ የደረሰውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ጦር ኃይሎች አካባቢ ጥናትን መነሻ አድርጎ በህግ አግባብ በሞባይል ጥገና ስም በተከፈተ ሱቅ ውስጥ ባደረገው ፍተሻ 29 የተለያዩ መጠን ያላቸው ሞባይል ስልኮች߹ 26 የእጅ ሰዓቶች߹ 6 የእጅ ብራስሌቶችን እና አንድ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ስር አውሏል።
3 comments
ስማርቶቹ ለቢሮው ገቢ ሆነው ነው ኤርጌንዶዎቹን ለኛ የምታሳዩን🥹🤔
በደርግ ሰዓት የነበሩ ስልኮች ናቸው
እና ጥፋቱ ምንድ ነው
ህግ የሚሠራው ደሀ ላይ ብቻ ነው