
ከሆነ እንቁ ፌሻል (Enqu facial and hair clinique) እናንተን ለማስተናገድ በሩን ከፍቶ እየጠበቃቹ ነው
1. በዶክተሮች የቆዳ አይነታቹን ለማወቅ ፣በአናላይዘር ማሽን ለመታየት እና ስለቆዳቹ ለማማከር
2. ብጉር እና በብር ጠባሳ ከተቸገራቹ( High frequency, special masks specifically prepared for acne)
3. ጥቆቁር ነጠብጣብ ከተቸገራቹ(plasma pen)
4. ለሰረጎደ ብጉር ጠባሳ( post acne scar (microneedling))
5. የፊት ፀጉር እና የሞተ ቆዳ ማንሳት (Dermaplanning)
6. ፊታቹ እየቀላ ከተቸገራቹ( Rosacea)
7. ፌሻል(Hydrafacial, LED light therapy, microdermabrasion)
8. ከአሜሪካ እና ከፈረንሳይ የምናስመጣቸው Original product የቆዳ እንክብካቤ ለማድረግ በሙያው በሰለጠኑ ሀኪሞች የፊት ቆዳ አናላይሲስ (analyzer machine) ፣ ፌሻል እንዲሁም ፕሮዳክት ማማከር ከነፃ ክትትል ጋር ሁሉንም ፓኬጅ ከ2500 ብር ጀምሮ እንቁ ፌሻል ይዞላቹ ቀርብዋል።
Tiktok, Facebook and instagram- Enqu Facial
አድራሻችን ፦ ብስራተ ገብሬል ከአዶት ሲኒማ ገባ ብሎ ኮር ኮምፕሌክስ( core complex) ህንፃ ላይ ያገኙናል ወይም 0944842222 ይደዉሉ