0 ከአብርሐም ግዛዉ ኢንተርቴመንት ከፊንቴክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር ለአንድ አመት የሚቆይ የስፖንሰር ሽፒና በጋራ ለመስራት የዉል ስምነት አደረግን በዉሉም ድርጅቱ የሚያስመጣቸዉን ዘመናዊ 15 ሺህ የቢዋይዲ መኪናዎችን ለማስታወቅ ተደረገ የዉል ስምነት ነው።
1 comment
Tafach Wondwosson Berhanu መኪናዉን እኛም አግበሰበስነው።