0 በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተደረገ የአንጀት ቀዶ ህክምና ከአንድ የ46 ዓመት ታካሚ ሆድ 110 ብረታ ብረቶች መውጣቱ ተገለፀ፡፡ በቀዶ ህክምናው እንደ ቁልፍ፣ ሚስማር እና ብሎን ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች መውጣታቸው ተጠቅሷል፡፡ የአንጀት ቀዶ ህክምናው ከ3 ሰዓት በላይ የፈጀ እንደነበርም የሆስፒታሉ መረጃ ያመለክታል፡፡
10 comments
የኑሮ ው*ድነት በዚህ ከቀጠለ ዶማ *ና አካፋ መዋጣችን አይቀሬ ነው😣😓
ቀዶ ጥገና ነው ቀዶ ብተና 🤔
ብረታብረት ፍርፍር ሲበላ ነበር ማለት ነው ?🤔
Biretabiret fabirka mehonun newu
Saftey box ነበረ ማለት ነው የሱ ሆድ😋
አስመጪ ነበር እንዴ 🤔
ቆራልዬ ሆድ
በሆድ ፈንታ የመኪና ሞተር ነው እንዴ የተገጠመለት?
ቦታው ላይ ነበርኩ 46 ነው የምር😂😂 የቀረውን ከየት እንዳመጣቹት ብቻ
ግርምት ወይስ ትዝብት 🙄