0
የፌስቡክ አስተዳዳሪ የሆነው ሜታ በስሩ በሚያስተዳድራቸው ፌስቡክ፣ ትሬንድ፣ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም፣ ሜሴንጀር የቴክኒክ ችግር እንደገጠመው ገለፀ።
በርካታ መልዕክቶች እንደደረሱት ያስታወቀው ሜታ በሜሴንጀር እና ዋትስአፕ መልዕክት የመላክ እክል እንደገጠማቸው ገልጿል። ችግሩን ለመፍታት ርብርብ ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ተገልጿል።
እስከዛው የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ
****
ለወቅታዊ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
📌 https://t.me/fastmereja
📌 https://t.me/fastmereja
9 comments
Ahun sertual
ርብርብ😂😂🤭
ስንት ነው ስለዚህ ሳክስ የምትለጥፈው? ሰምተናል በቃ
Hig
አይደል ሄደሽ አስተካክይዋ🙄
ሲስተካከል መጣችሁ😂😂
እየተጠቀምኩኝ አይደ የምን ችግር (ይሄው እየተጠቀምኩ ያለውት ምንድነው )🤔🤔?
ፌስቡክ ይዘጋልን🙌
ችግሩን ስንፈታው እናሳውቃለን አታስቡ 😁