banner

የፌስቡክ አስተዳዳሪ የሆነው ሜታ በስሩ በሚያስተዳድራቸው ፌስቡክ፣ ትሬንድ፣ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም፣ ሜሴንጀር የቴክኒክ ችግር

የፌስቡክ አስተዳዳሪ የሆነው ሜታ በስሩ በሚያስተዳድራቸው ፌስቡክ፣ ትሬንድ፣ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም፣ ሜሴንጀር የቴክኒክ ችግር እንደገጠመው ገለፀ።

በርካታ መልዕክቶች እንደደረሱት ያስታወቀው ሜታ በሜሴንጀር እና ዋትስአፕ መልዕክት የመላክ እክል እንደገጠማቸው ገልጿል። ችግሩን ለመፍታት ርብርብ ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ተገልጿል።

እስከዛው የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ

****
ለወቅታዊ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
📌 https://t.me/fastmereja
📌 https://t.me/fastmereja

Leave a Comment