0
#FastMereja I ጥንዶቹ አርቲስት ይገረም ደጀኔ እና ባለቤቱ ወ/ሮ ፂዮን ዮሴፍ እንዲሁም አርቲስት ተስፋለም ታምራትና ባለቤቱ ቃልኪዳን አበራ የየሺ ጋብቻ አምባሳደር ሆነው ዛሬ ታህሳስ 05/2017 ዓ.ም በሐርመኒ ሆቴል በተካሄደ ስነ ስርዓት ተሾመዋል።
ሁለቱ ጥንድ አምባሳደሮች የሺ ጋብቻን በተሻለ መንገድ ለሁለት አመት ያስተዋወቃሉ ተብሏል።
ያሜንት ኃ. የተ.የግ.ማ ከ1 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ እና የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙበት የሺህ ጋብቻ የፊታችን ጥር 3/2017 ዓም በሚሊኒየም አዳራሽ ይከናወናል።
በየሺህ ጋብቻ ካርኒቫል 2017 ላይ ተጋቢዎችና የተጋቢዎች ቤተሰቦች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፤ የሀገርና የውጭ ሀገር የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ጥሪ የተደረገላቸው በርካታ እንግዶች ይገኛሉ።





4 comments
ይገረም ደጀኔ አስቴር 😄
እሽ እንዴት ነዉ ማግባት የምንችለዉ ክፍያዉ ብዙ ነዉ ????
🤣🤣🤣
ተስፋለምን ስወደው🙏ይመቻቸው ሁሉም