0
«…እኛ ሴቶች ሰላም ነን፣ ወንዶች ናቸው እየረበሹ ያሉት፣ ፖለቲካውንም እንደፈለጉ እየዘወሩ ያሉት ወንዶች ናቸው፣ ሀገርም እያሸበሩ ያሉት ወንዶች ናቸው፣ ወንዶች እባካችሁ ሰላም ስጡን!» ኢክራም አውቶ
«…እኛ ሴቶች ሰላም ነን፣ ወንዶች ናቸው እየረበሹ ያሉት፣ ፖለቲካውንም እንደፈለጉ እየዘወሩ ያሉት ወንዶች ናቸው፣ ሀገርም እያሸበሩ ያሉት ወንዶች ናቸው፣ ወንዶች እባካችሁ ሰላም ስጡን!» ኢክራም አውቶ
10 comments
I truthfully couldn’t agree more. And that’s the truth.
አይይይይይ
መቼስ እዚህ ሀገር አዋቂ በዝቷል::
አሁን ገና ወጥ ረገጥሽ::
ማነው ይሄ ደሞ 😳
እኒህ ደገሞ የሴቶች የፖለቲካ ፖርት ናቸው ዴ?
በመጨረሻ ዘመን ሴት ወንድ ላይ ትነሳለች ተብሎ ተጽፈዋል እንዴ🤔😁
ሞንጀሪኖ ከይትሰምዐኪ😁😁
አርፈሽ መኪናሽን ብትቀቢ አይሻልም 😎
አቤት እውቀት ፓፓፓ 😂
የበግ መንጋ
ወይኔ በላቸው 😃
ብቻ ሴት ነዉ እንዳትሉኝ ይሄን ሶዬ😂😂😂😂