Copyright 2022 - All Right Reserved. Designed and Developed by PenciDesign
🔥❗❗#በደማቁ_የተፃፈውን_ብቻ_ማንበብ_ፈፅሞ_የተከለከለ_ነው❗❗🔥🔥 ጌታችንና መድሀኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ_ስለኛ_ቤዛ_በመሆኑ_ኃጢአታችንን ተቅበዝባዥነታችንና_እርግማናችንም #ሁሉ_በመስቀል_ላይ_ተሰቅሎ_በመሸከም_ዓለምን_ከእግዚአብሔር_ጋ_አስታርቋል።
#አንተም ይህ መድህን የሆነው #ኢየሱስ_ክርስቶስ_ስላንተ_ሲል_እንደተወለደልህ_እንደሞተልህ_በ3ተኛ_ቀንም_ሞትን_አሸንፎ_ከሙታን_እንደተነሳልህና_እግዚአብሔርም_ለአንተ_መዳን_የሰጠህ_ብቸኛ_አዳኝ_እንደሆነ_እደግመዋለሁ_ብቸኛ_አዳኝ_እንደሆነ_በሙሉ_ልብህ_ብታምን #በአንተና_በእግዚአብሔር_መካከል_ያለው_ታላቅ_የጥል_ግድግዳ_ይፈርሳል።🙏🙏 #ከእግዚአብሔርም_ጋር_ትታረቃለህ።በአንተም መታረቅ በሰማይ መላዕክቶች ሁሉ ዘንድ እንኳን ሳይቀር ታላቅ ደስታ ይሆናል #ሰዎች_የዘለዓለም_ሞት_የሚፈረድባቸውና_ወደ_ገሀነመ_እሳት_የሚጣሉት_ስለሰሩት_ሀጢአት_ሳይሆን_ኃጢአታቸውን_የተሸከመላቸውን_ጌታ_ኢየሱስን _በእምነት #ባለመቀበላቸው ምክንያት #ነው!።😭😭😭 #በእርሱ_በሚያምን_አይፈረድበትም_በማያምን_ግን_በአንዱ_በእግዚአብሔር_ልጅ_ስም_ስላላመነ_አሁን_ተፈርዶበታል_ብሎ_መፅሀፍ_ቅዱስ_እንደሚናገር_ዛሬ_ #በእምነት_ክርስቶስን_ብትቀበልና_ኃጢአትህን_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ብትናዘዝ_የዘለዓለምን_ህይወት_ታገኛለህ።”#ዛሬ_ድምፁን_ስትሰማ_ልብህን_እልከኛ_አታድርግ” (ዕብ 3:8-9)💗💗
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
1 comment
🔥❗❗#በደማቁ_የተፃፈውን_ብቻ_ማንበብ_ፈፅሞ_የተከለከለ_ነው❗❗🔥🔥
ጌታችንና መድሀኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ_ስለኛ_ቤዛ_በመሆኑ_ኃጢአታችንን ተቅበዝባዥነታችንና_እርግማናችንም #ሁሉ_በመስቀል_ላይ_ተሰቅሎ_በመሸከም_ዓለምን_ከእግዚአብሔር_ጋ_አስታርቋል።
#አንተም ይህ መድህን የሆነው #ኢየሱስ_ክርስቶስ_ስላንተ_ሲል_እንደተወለደልህ_እንደሞተልህ_በ3ተኛ_ቀንም_ሞትን_አሸንፎ_ከሙታን_እንደተነሳልህና_እግዚአብሔርም_ለአንተ_መዳን_የሰጠህ_ብቸኛ_አዳኝ_እንደሆነ_እደግመዋለሁ_ብቸኛ_አዳኝ_እንደሆነ_በሙሉ_ልብህ_ብታምን
#በአንተና_በእግዚአብሔር_መካከል_ያለው_ታላቅ_የጥል_ግድግዳ_ይፈርሳል።🙏🙏
#ከእግዚአብሔርም_ጋር_ትታረቃለህ።በአንተም መታረቅ በሰማይ መላዕክቶች ሁሉ ዘንድ እንኳን ሳይቀር ታላቅ ደስታ ይሆናል
#ሰዎች_የዘለዓለም_ሞት_የሚፈረድባቸውና_ወደ_ገሀነመ_እሳት_የሚጣሉት_ስለሰሩት_ሀጢአት_ሳይሆን_ኃጢአታቸውን_የተሸከመላቸውን_ጌታ_ኢየሱስን _በእምነት
#ባለመቀበላቸው ምክንያት #ነው!።😭😭😭
#በእርሱ_በሚያምን_አይፈረድበትም_በማያምን_ግን_በአንዱ_በእግዚአብሔር_ልጅ_ስም_ስላላመነ_አሁን_ተፈርዶበታል_ብሎ_መፅሀፍ_ቅዱስ_እንደሚናገር_ዛሬ_ #በእምነት_ክርስቶስን_ብትቀበልና_ኃጢአትህን_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ብትናዘዝ_የዘለዓለምን_ህይወት_ታገኛለህ።”#ዛሬ_ድምፁን_ስትሰማ_ልብህን_እልከኛ_አታድርግ” (ዕብ 3:8-9)💗💗