0
እኔ በ አ.አ የ ሜትር ታክሲ ሹፌር ነኝ በዚ ስራ ሚያጋጥሙ አደጋዎች እና ስርቆቶች በላይ ጭንቀት የሆነብኝ የ ትራፊክ ፖሊስና የ መንገድ ትራንስፖርቶች ጉዳይ ነው ። ሰው ማውረድ እና መጫን ስንፈልግ ጭንቀት ነው ይቀጡናል ።ቆመን እንኩዋን ጥሪ ምንጠብቅበት ትንሽ የተፈቀደ ስፍራ የለንም። በዛላይ አሁን ደሞ እንደምንሰማው አዲስ አሰራር በ 14 ነጥብ ሲደርስ መንጃ ፈቃድ መነጠቅ ሊጀመር ነው ። እኛም እንደ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭነታችን ማውረድና መጫን መፈቀድ አለበት ። እባካችሁ ይህን ለ ሚመለከተው አካል አድርሱለን።
3 comments
ስራ ማቆም ይሻላል
#ለካምባና_አከባቢዋ_ተወላጆች_ለካምባ_ወዳጆና_አጋሮቻቸው_በሙሉ፡
በማጠቃለያ ባዛር ላይ እንድገኙ ስለመጋበዝ ይሆናል
================================
በካምባ ከተማ አስ/ር የመልካም አስ/ር ጥያቄ የሆነው የካምባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቁሳቁስ ማሟያና ደረጃ ለውጥ ጉዳይ በዞኑ ህዝብ፣ ከዞኑ ውጭ ከሚገኙ ተወላጆችና ወዳጆ እንድሁም ከባህር ማዶ ጭምር ያሉ የልማት ወዳጆችን በማሳተፍ ለቁሳቁስ ማሟያው የሚሆን ሀብት የማሰባሰብ ሥራ ጀምረን ለተወሰኑ ወራት ቆይተን አሁን ጥር 3/2017ዓ/ም ለማጠናቀቅ አቅደናል።
ስለሆነም ይህንን አስደናቂ ፕሮጀክት ስከታማ ለማድረግ የእናቶችንና የህፃናትን ስቃይ ማስቀረት እንዲቻል የእርስዎ ወይም የድርጅትዎ ድጋፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ስላመንንበት በአርባምንጭና አካባቢዋ የምትገኙ የበኩልዎን ድጋፍ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈተ የሂሳብ ቁጥር 1000627268312/KAMBA PRIMARY HOSPITAL HABT ASEB A/M AKEBAB/ እና በካምባና አከባቢዋ ያላችሁ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዚሁ ዓላማ በተከፈተው 1000598823875/kamba primary hospital level step up/ገንዘብ ገቢ በማድረግ አሻራዎን እንዲያሳርፉ እና በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ ላይም እንድገኙልን በአክብሮት ጠርተንዎታል።
የካምባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
#አቶ_መስፍን_ማኑቃ
ትክክለኛ ጥያቄ ነው ትራፊኮች ስርአት ቢይዙ