banner

አርቲስት መስከረም አበራ ኢቭ ሞዲስ የህጻናት ዳይፐር የብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች

#FastMereja I አርቲስት መስከረም አበራ ኢቭ ሞዲስ የህጻናት ዳይፐር የብራንድ አምባሳደር በመሆን በዛሬ ዕለት ተፈራረመች። የብራንድ አምባሳደርነቱ ለአንድ አመት የሚቆይ ሲሆን የቢል ቦርድ የቲቪና የሬድዮ ማስታወቂያዎችን መስራት የሚያስችል ሲሆን

ኢቨ የህጻናት ዳይፐር ለማስተዋወቅ ስምምነት የፈጸመችው አርቲስት መስከረም አበራ በሴቶች እና ህጻናት ጉዳይ የማስተዋውቀው ምርት አውቄው ነው ያለችው አርቲስቷ ደስታዬ በሙያዬ መቆየት ነው የህዝቡን ስሜት እኔ ፍላጎት መረዳት ዋነኛ ፍላጎቴ ነው ብላለች።

ልጅ የለኝም ግን ልጅ ለወለዱ ወዳጆቼ በመስጠት ምርቱን እንዲጠቀሙ አደርጋለሁ የምትለው አርቲስቷ የስምምነቱን መርህ ባከበረ መልኩ እሰራለሁ ማህበራዊ ሚዲያንም ለህዝቡ በሚጠቅም እና የግል ህይወቴን ባልነካ መልኩ ምርቱን ለማስተዋወቅ ጥረት አደርጋለሁ ብላለች።

በጥራት አንደራደርም ያሉት የኢቨ ሞዲስ ማርኬቲንግ ዳሬክተሯ ለንጽህና ከፍተኛ ጥንቃቄ እናደርጋለን ብለዋል።





6 comments

ምስክር ሁን December 28, 2024 - 10:41 am

እንግዲህ እንዲህ አይነት ሀገር ውስጥ ነው ያለነው 🤔 የህጻናት ዳይፐር አምባሳደር ለመሆን እኛ በቂ ነን እኮ ሁሉንም ነገር ለእነሱ መስጠት ተገቢ አይለይም 🙄

Reply
Onata Hirpo Kelecha December 28, 2024 - 10:42 am

መልካም የሥራ ዕድል ተመኘሁላት

Reply
Getu Megersa December 28, 2024 - 10:43 am

The name “Ambasaddor” is being abused.

Reply
Kidist Erku December 28, 2024 - 10:44 am

እንኳን ደስ አለሽ

Reply
Waaqkennee Ilma Dhugumaa December 28, 2024 - 10:44 am

አዎ! እሷ politically ህፃን ናት በስላ መምጣት አለባት

Reply
Deva Ni December 28, 2024 - 10:46 am

እስካሁን ትጠቀማለች

Reply

Leave a Comment