0
በአዲስ አበባ በሚገኙ ባንኮች የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይዞ መቅረብ ያስፈልጋል ፡ – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬባወጣው ማስታወቂያ ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም ባንኮች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ወይም የፋይዳ ቁጥር ይዞ መቅረብ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ የሚቀመጥ መሆኑን አስታውቋል፡፡