0 በአፋር ክልል፣ ዱለሳ ወረዳ በተከሰት የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ በበርካታ ሥፍራዎች ላይ ፍል ውሃዎች እየተፈጠሩ ይገኛሉ። በወረዳው በሳጋንቶ ቀበሌ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ በስፍራው በአካል በመገኘት የመስክ ምልከታ ያደረገ የኢቢሲ ሪፖርተር በቀበሌው በበርካታ ሥፍራዎች ላይ ፍል ውሃዎች እየወጡ መሆኑን መታዘቡን ገልጿል።
8 comments
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 46)
———-
1፤ አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።
2፤ ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም።
Amaatti nun kenniin waaq!🤲
በቃ ማለቃችን ነው 💀😭🙏🙏ማለት ነው
የዚህ አገር መከራ
አሜን
ሳልፈልግ በሊቢያ 🚶♂️🚶♂️🏃♂️
ኢየሱስ ያድናል ለአፋር ክልል እየሱስ ያስፍልጋል
እንኳን ደስ አለን