banner

ይህ መልዕክት ሼር በማድረግ አስተላልፉ ተብሏል።

ወደ አእላፋት ዝማሬ ሲመጡ እስከ 10 ጧፍ ይዘው እንዲመጡ ጥሪ ቀርቧል። ሦስቱ ጧፎች የአእላፋት ዝማሬ እስኪጠናቀቅ የሚበሩ ሲሆን የቀሩትን ለደብሩ በመባ መልክ ያስረክቡ። በደብሩ በኩልም ለገጠር አብያተ ክርስትያናት ድጋፍ ይደረጋል።
ጃንደረባው ትውልድ

Leave a Comment