banner

የእዕላፋት ዝማሬ በምሽት

#FatMereja




5 comments

GM Hilarious January 6, 2025 - 5:52 pm

እግዚያብሔር ክብሩን ይውሰድ

Reply
Solomon Tamiru January 6, 2025 - 5:52 pm

እግዚያብሔር አምላክ ሆይ በዚህ ድንቅ የምስጋና ፕሮግራም ላይ መገኘት ላልቻልነው ደካሞች ጉልበት ሆነኸን ለሚቀጥለው ዓመት ዕድሜ ሰጥተኸን እንድንገኝ እርዳን።

Reply
Zewde Demsse January 6, 2025 - 5:53 pm

ተመስገን ለ ዓመቱ ያድርሰን

Reply
Beza Kassa January 6, 2025 - 5:54 pm

ይሄ የተቀደሰ ተግባር ነው፣ ትውልዱ በዋዛማ ክለብ ከሚሄድ ፣እንዲህ ማድረግ እጅግ ድንቅ ስራ ነው።

Reply
ያህዌ ምኩራብ Yahweh Synagogue January 6, 2025 - 5:56 pm

ኦርቶዶክስ ከጣዖት አምልኮ መፅዳት አልቻለችም! በሌላ በኩል የብልፅግና መንግስት በመጣል የቀድሞ አሃዳዊ አገዛዝ መልሳ ብሔር ብሔረሰቦችን በሀይማኖት ሰበብ ለመጨፍለቅ ፋኖን አስታጥቃ መንግስትን እየወጋች ነዉ:”አእላፋት ዝማሬ” እያለች በየበአላት መንጋዋን ወደ አደባባይ እየጠራች መንግስትን ለማስፈራራት እየሞከረች ነዉ!
በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ “ቤተ-ክርስቲያን” በጥልቅ ተሃድሶ ካልተለወጠች ከሚከተሉት ዉስጥ አንዱ ይሆናል👇
1. ኦርቶዶክስ ፈርሳ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች::
2. በኦርቶክስ ምክንያት ኢትዮጵያ ቀድማ ትፈርሳለች:ቀጥሎ ኦርቶዶክስ ትፈርሳለች!

Reply

Leave a Comment