0
AD Pictures ተቋም የ 7+ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን የሜቄዶንያ አባቶችን በክብር እንግድነት በመጋበዝ በደማቅ ስነ-ስርዓት አከበረ፡፡
በእለቱም የ AD Pictures ዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ አዶንያስ መንግስቱ ታማኝ ደንበኞቻችን፣ አጋሮቻችን ድንቅ ጓደኞቼ እና ቤተሰቦቼ እዚህ እንድንደርስ ስላገዛችሁን እናመሠግናለን በማለት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን የደንበኞችንም መልካም ምስክርነት አድምጠናል::
በመጨረሻም በፎቶ እና ቪድዮ ዘርፍ ከ 30 ዓመት በላይ በዘርፉ ለሠሩ እና ላገለገሉት አቶ ዮሀንስ ታጠቅ (Joni video ) ለበጎ ተፅእኖአቸው እውቅና በመስጠት ዝግጅቱ ተጠናቋል::
ዝግጅቱን ያስተባበረው ( Events organizer ) Adina Events & Promotions




