banner

የነዳጅ ዋጋ በአንድ አመት ውስጥ በእጥፍ ሊጨምር እንደሚችል ተነገረ

#FastMereja I መንግስት አሁንም ቢሆን የነዳጅ ዋጋን እየደጎምኩ ነው ያለውት ሲል ተናገረ በተለይ ቤንዚል 67 በመቶ፣ ናፍጣ 75 በመቶ በመንግስት እየተደጎመ እንደሆነ ተገልጿል። በአንድ አመት ውስጥ ድጎማውን ሙሉ በሙሉ ለማንሳት እየተሰራ እንደሚገኝ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስትር ዲኤታ አብዱልሃኪም ሙሉ (PHD) ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ ተናግሯል።

10 comments

እኔ ምለው January 8, 2025 - 7:02 pm

ነገ መልካም ይሆናል

Reply
Đëvò Hãbèšhå Bøîï January 8, 2025 - 7:03 pm

በጣም ጥሩ በርግጠኝነት ግን አንተም ሆንክ አለቆችህ እስከዛ አትቆዩም ስለዚህ አታስብ በደሀ እምባ የምትቀልዱ ህሊና ቢሶች

Reply
Achro Be January 8, 2025 - 7:03 pm

እንደ ህዝብ ደንዝዘናል

Reply
Tewodros Getachew January 8, 2025 - 7:03 pm

እኛም በአንድ አመት ውሰጥ ሙሉ ለሙሉ ተነስታችሁ እንድታልቁ እንፀልያን😡

Reply
Ãŋű Ŵäř Haĵi January 8, 2025 - 7:04 pm

የመቆየት እድሉ ትንሽ ነው ጨማሪው እመኑኝ

Reply
አባ ሳሙኤል January 8, 2025 - 7:04 pm

ግዴላችሁም ባለን ብር እንቃምበት እና እንበድ 😔

Reply
Asrat Mengesha January 8, 2025 - 7:04 pm

እስከዛ ካለን አይደል!

Reply
Gigi Grandson January 8, 2025 - 7:04 pm

እንኳን ድስ አላችሁ 🤗

Reply
Sîrâj Tâhîr January 8, 2025 - 7:05 pm

ኢቢሲ ዛሬ ባስነበበው አንድ ዘገባው “… ኢትዮጵያ ነዳጅን በዝቅተኛ ዋጋ በመሸጥ ከአፍሪካ ሀገራት በ8ኛ ደረጃ፣ ከዓለም በ28ኛ ደረጃ ላይ ነች” የሚል መረጃ የሆነ ድረ-ገፅን ዋቢ አድርጎ አጋርቷል።

እውነታው ግን በእነዚህ ሀገራት ያሉ ዜጎች ከእኛ ጋር ለንፅፅር ሊቀርቡ አይችሉም፣ ምክንያቱም በብዙ እጥፍ የመግዛት አቅማቸው የተሻለ ነው።

ዜናው በገራሚነት እንደምሳሌ አሜሪካንንም ጠቅሷል፣ በአሜሪካ አንድ ሌትር ነዳጅ 0.897 ዶላር ሲሸጥ በኢትዮጵያ ደግሞ 0.805 ዶላር (ተመሳሳይ ሊባል የሚችል ነው)።

ታድያ ኢቢሲ በአሜሪካ ያለ ህዝብ ገቢው ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር አንድ ነው እያለን ይሆን? እንደ IMF መረጃ በአሜሪካ የነፍስ ወከፍ ገቢ 89,600 ዶላር ሲሆን በኢትዮጵያ ደግሞ 1,100 ዶላር ነው።

ለዛ ነው ‘መንግስት’ የሚባል አካል የህዝቡን የመግዛት አቅም አገናዝቦ ድጎማም ሆነ ሌላ ዋጋ መቀነሻ መፍትሄ የሚያበጀው። ለግዜው የተያዘው አካሄድ ግን ‘በርካሽ እየሸጥን ነው’ እያሉ ህዝቡን ማደንዘዣ መውጋት ነው።

ኤልያስ መሰረት

Reply
Hamid Mohammed January 8, 2025 - 7:06 pm

ወይኔ በላቸዉ😭

Reply

Leave a Comment