banner

መኪኖች በታላቅ ቅናሽ የሚሸጡበት ኤክስፖ ተከፈተ

#FastMereja I የአዲስ አበባ ዘርፍ ማህበር ምክርቤት ከኢትዮጵያ አውቶሞቲቭ እንዱስትሪ ማህበር ጋር በመተባበር አዲስ አውቶሞቲቭ ንግድ ትርኢት እና እክስፖ ከጥር 5-9 በአዲስ አበባ ኢግዝቢሽን ማእከል አያካሄደ ይግኛል።

በኤክስፖው ላይ በርካታ ያገር ውስጥ መኪና መገጣጠሚያ ድርጅቶች ተሳታፊ በሆኑበት በዚህ አውቶሞቲቭ ኢክስፖ ላይ ኦክሎክ ሞተርስ አዳዲስ ምርቶቹን ለእይታ እያቀረበ ይገኛል።

ከተመሠረተ 20 አመት ያለፈው ግዙፉ የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ኦክሎክ ሞተርስ በሃገራችን በተለይ በመዲናችን አዲስ አበባ ተወዳጅ እና ተመራጭ የሆኑ የውሊንግ ተሽከርካሪዎችን በቅናሽ ዋጋ ይዞ የቀረበ ድርጅት ነው።

ምርቶቹ ለቤተሰብ፣ ለታክሲ ስራ፣ ለድርጅቶች ለሰርቪስና ለጭነት አገልግሎት የሚሆኑ ፒክ አፕ እና ለካሮጎ አገልግሎት የሚሆኑ በመስታወትና አለመስታወት የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ባጠቃላይ ከ 13 በላይ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዳቀረበ እና መኪና ፈላጊ የሆነ ሁሉ በልዩ ቅናሽ ማለትም ከ30%-50% ቅድመ ክፍያ ከፍሎ መውሰድ እንዲችልና መጥቶ እንዲሸምት ጥሪ ቀርቧል።




3 comments

Eshetu Damena Heko January 15, 2025 - 10:37 am

Tafach Wondwosson Berhanu

Reply
Demeke Gichamo January 15, 2025 - 10:39 am

Thise is great for these who is wiling to buy a car, how much is Lamborghini brand new

Reply
Kish Kish January 15, 2025 - 10:46 am

ዋው ተከፈተ ግአጉቼ ነበር የሆነ life 😔

Reply

Leave a Comment