0
ዓመቱን ሙሉ ፀሐይ በማያጣት ኢትዮጵያ በሽታ የመከላከል አቅምን ያዳክማል፣ ድብርትንም ያስከትላል ለተባለው የቫይታሚን ዲ እጥረት አብዝቶ የመከሰቱ ችግር የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ እንደ ምክንያት ተጠቅሷል፡፡
ጥናቱ እንደ ሀገርም ከ50 በመቶ በላዩ ኢትዮጵያዊ የቫይታሚን ዲ እጥረት አለበት ይላል፡፡
የአጥንት መሳሳትን ጨምሮ የቫይታሚን ዲ እጥረት የሚያስከትላቸውን የጤና እክሎች ለመከላከል ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ገላን በፀሀይ በማጋለጥ ለተወሰነ ደቂቃ መሞቅ እንደሚያስፈልግ ተመክሯል ሲል ሸገር ሬዲዮ ነው ያስነበበው።
10 comments
በደንብ ይጠና የ ዲ ብቻ አይደለም እጥረቱ😀😀😀
ዝም ብሎ የሚወራባት ሀገር😎
መጀመሪያም ህዝቡ ራቁቱን ለመሄድ ትንሽ ነዉ የቀረዉ እንኳን ምክንያት አግኝተዉ ይቅርና😢
Bezi keketele esek z hula yatral ekoo
Where is the study findings? Who studied it? Sample size?
ሌላዉ ቢቀር አምበሳ ባስ በፀሀይ ተሰልፎ የሚዉል people እንዴት VITAMIN D ያጥረዋል
ማን መርምሮን
Yenuro wudinet 75 %amarotal
ኧረ D ብቻ ይሄ ትክክለኛ ጥናት አይደለም ሌላም አለ እንደ ገና ቢታይ አይሻልም 🤔ክፉ አታናግሩን
በቃ በ % አታስቀምጡን። ሁላችንም የለንም!😌