banner

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚገኙ ስድስቱ ዞኖች የታቦታት ብዛትን መረጃ

👉 በካፋ ዞን 440 ታቦታት ይገኛሉ ከእነዚህ ዉስጥ በጥር 10 ጥምቀት ባህር ወርደው ጥር 11 ወደ ማደሪያቸው የሚመለሱት ታቦታት ብዛት 344፤ ጥር 12 ቀን ሚካኤል ቀን ደግሞ 72፤ በጥር 13 ቀን ወደ ማደሪያቸው የሚመለሱት ታቦታት 22 እና ጥር 14 ቀን 2 ታቦታት ወደ ማደሪያቸዉ ይመለሳሉ ፡፡

👉 በሸካ ዞን 86 ታቦታት ያሉ ሲሆን ከእነዚህ ዉስጥ ጥር 11 ወደ ማደሪያቸው የሚመለሱ ታቦታት ብዛት 61፤ በጥር 12 ቀን ደግሞ 23 ታቦታት፤ ጥር 13 ቀን 2 ታቦታት ይገባሉ፡፡

👉 በቤንች ሸኮ ዞን 117 ታቦታት ይገኛሉ ከእነዚህ ዉስጥ ጥር 11 ቀን 91 ታቦታት ይገባሉ፤ ጥር 12 ደግሞ 24 ታቦታት፣ ጥር 13 ቀን 2 ታቦታት ወደ መንበራቸው ይመለሳሉ፡፡

👉 በዳውሮ ዞን 124 ታቦታት ሲኖሩ ጥር 11 ቀን ከጥምቀተ ባህር ወደ ማደሪያቸው 105 ይገባሉ እንዲሁም ጥር 12 ቀን ደግሞ 19ኙ ወደ ማደሪያቸዉ ይሸኛሉ፡፡

👉 በኮንታ ዞን 53 ታቦታት ሲኖሩ ጥር 11 ቀን 2017 ደግሞ 44ቱ ታቦታት ይገባሉ፤ጥር 12 ቀን በተመሳሳይ 7ቱ ይገባሉ፣ጥር13 ቀን 2017 ዓ.ም 1 ታቦት እና ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ደግሞ አንድ ታቦት ወደመንበሩ ይመለሳል፡፡

👉 በምዕራብ ዞን 36 ታቦታት ይገኛሉ ጥር 11 ከጥምቀተ ባህር 28ቱ ይገባሉ ጥር 12 ደግሞ 8ቱ ወደ ማደሪያቸው ይመለሳሉ።

መረጃው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሚንኬሽን ዳይሬክቶሬት ነዉ።

9 comments

Nebret Labena Geta January 18, 2025 - 9:25 am

ሕንድ አገርም እንደዚ ነዉ😱

Reply
Sanecho Hayile January 18, 2025 - 9:25 am

ወእስሙ ወእልሙ

Reply
Miky Sultan Barento January 18, 2025 - 9:27 am

ታቦት በክርስትና የተከለከለ ነው

Reply
በላይ መንበር January 18, 2025 - 9:29 am

እግዚአብሔር ይመስገን⛪️⛪️⛪️

Reply
Aynalem Dessie Ethiopia January 18, 2025 - 9:29 am

ጥሩ ነው ግን ምንጭ ቢገለጥ ጥሩ ነው

Reply
Dagi Tade January 18, 2025 - 9:30 am

የምን ኮተት ነው ይህ ሁሉ 🤔🤔🤔

Reply
Chernet Nigusse January 18, 2025 - 9:31 am

አይ ስራ⚫ ስራ አ✳️ን በላይ❌ ፋስቶች እባክችሁ በዓመት ውስጥ የስራ ቀናችንን ስሩልን ሰለ ኑሮ ዉድነቱ መተንተን ብቻ አይደለም

Reply
Hawariyaw Tesfaye January 18, 2025 - 9:32 am

በውስጡ አድስ ሌላ ክልል ይዟሉ ማለት ነዋ 😁

Reply
Abebe Sorsa Kaba January 18, 2025 - 9:34 am

ይህ ሁላ እንጨት ጣውላ ብሰበሰብ ስንት መቀመጫ ያሰራ ነበር

Reply

Leave a Comment