banner

ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎቱ ተዘጋ!

ቲክቶክ ዛሬ ቢቋረጥም ሰኞ ዶናልድ ትራምፕ አዲስ ውሳኔ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

5 comments

Dagi Alula January 19, 2025 - 5:27 am

#አሜሪካን ያላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ TikTok ተዘግቷል አሁን ብራቹ ይበረክታል ትዳራቹ ይተርፋል
ለማንም ወጠምሻ ሰርቶ ለሚበላ የምትሰጡትን ጊፍት ገንዘብ የተቸገረ እርዱበት ህይወታቹን ቤተሰባቹን ቀይሩበት።

Reply
Hayat Nigus January 19, 2025 - 5:29 am

በኢትዮጵያም ይዘጋ የምትሉ 👍

Reply
Alemayehu Osheno Godebo January 19, 2025 - 5:30 am

እሰይ፤ እኛ ጋ ቢዘጋ ምን አለበት።

Reply
Enelihun Dehna January 19, 2025 - 5:31 am

ከምር ሞጣ ቀራንዮ ፣ ዮኒ መጋኛዉ እና ሮማን ተሰማ አሳዘኑኝ አሁን ምን ልዉጣቸዉ ነዉ😆😆😆⁉️

Reply
Tarekegn Kebede Osisa Mandela January 19, 2025 - 5:33 am

እስይ አረፍን!

Reply

Leave a Comment