0
በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ በተለምዶ ሌፎ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ከአዲስ አበባ ወደ አርባ ምንጭ ይጓዝ የነበረ ዘመን ባስ ከፍጥነት በላይ እያሽከረከረ ከቢለዋንጃ ወደ ኬራቴ ሲጓዝ የነበረ ባጃጅ ላይ አደጋ በማድረስ የስምንት ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሊያልፍ ችሏል።
ዛሬ ሀሙስ ጥር 15/2017 ከጧት 3:30 አካባቢ በደረሰው በዚህ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችም ስለሚገኙ የሟቾች ቁጥር ሊጨምር የሚችል ሲሆን በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል።
10 comments
እነዚ ሀገር አቋራጭ መኪኖች ፍጥነታቸው እስከመንሳፈፍ ይደርሳል, ሹፌሮቹም በአብዛኛው ሀላፊነት የሚጎድላቸው ናቸው.
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
RIP
ምን አለ ግን ለሰው ህይወት ሀላፊነት ቢሰማን የስንቱ ቤት ነው የሚናግልው ብንረጋጋ እኮ እናደርሳለን መንገድ ለመቅረት ምን አስቸኮለን ኡፍ
እነዚ ባሶችን ሲጓዙ ያየ ፍጥነታቸው እኮ እዴት እደሚያሳቅቅ! 😣
Rip
በአጠቃላይ ዘመናዊ ባስ የተባሉ መኪኖች እጅግ ሲበዛ ይሮጣሉ ፍጥነታቸው አያድርስ ነው ። እኔም በቀደም ከቦንጋ ወደ አድስ አበባ ስሄዴ ፈጣሪን እየለመንኩ ነው የደረስኩት ። ከርቪ ላይ ሁሉ ይደርባሉ አባዛኛው ሹፌር ደግሞ ወጣቶች ሲሆን ከሚባለው በላይ መኪናውን ይለቁታል ። እባካቹሁ ጦርነቱ ይበቃናል አጨርሱን ሹፌሮች ተረጋጉ ስከኑ !
ለሞቱት ነፍስ ይማር
የት ለመድረስ ነው ሩጫው 😭 እንደው ሹፌሮች በፈጠራችሁ ሁሌም ቢሆን ተረጋጉ 🙏
ሀዘን ላይ ነን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሹፌሮች እባካችሁ በዝግታ አሽከርክሩ
ስንት ተስፋ የጣልንባቸዉን ልጆች ከመንገድ አስቀራችሁ 😭😭😭
Ere betam yfetinalu sew eskesakeki diresi mn endemeshali alawkim😭😭😭😭😭😭😭😭