banner

ግሬስ ፋሽን በቦሌ ስራውን ጀመረ

በመዲናችን አዲስ አበባ ባለፉት ዓመታት በወንዶች አልባሳት ግንባር ቀደም ሆኖ የዘለቀው ግሬስ ፋሽን በቦሌ ሁለተኛ ቅርንጫፉ በዓለም ሲኒማ ህንፃ እነሆ ስራውን ጀምሯል። በመስቀል ፍላወር እውቅና ያገኘው በርካቶችን ያዘነጠው ግሬስ ፋሽን አሁን ደግሞ ቦሌ ላይ በዓለም ያገኙታል።

ዘመናዊ የወንዶች አልባሳት ፣ሱፍ ፣ በስራ ቀናት እና በእረፍቶ የሚለብሷቸውን አልባሳት ጨምሮ ብራንድ ጫማዎችን ይዞ እየጠበቃችኃል።

መዘነጥን ካሉ
በግሬስ ፋሽን ይበሉ





Leave a Comment