banner

ኦሮሚያ ክልልን በፕሬዝዳንትነት የመሩ ናቸው። ከዚህ ውስጥ የሌሉት ኦቦ ሐሰን አሊ እና ኦቦ ለማ መገርሳ እንዲሁም በህይወት የሌ

ኦሮሚያ ክልልን በፕሬዝዳንትነት የመሩ ናቸው። ከዚህ ውስጥ የሌሉት ኦቦ ሐሰን አሊ እና ኦቦ ለማ መገርሳ እንዲሁም በህይወት የሌሉት ኦቦ አለማየሁ አቶማሳ
#FastMereja

10 comments

Peter Tom January 25, 2025 - 6:21 am

Unity is power
ሌሎች ክልሎች በአንድነት መምራትን ከኦሮሞ ክልል ተማሩ እስኪ

Reply
Yisahk Ab January 25, 2025 - 6:22 am

ለማ መገርሳ ከነዚህ ጋር ሚደመር አይደለም አይመጣጠኑም

Reply
እዮብ መኮንን January 25, 2025 - 6:23 am

እና እኛ ምን እናድርግ

Reply
Filimon Zerihun January 25, 2025 - 6:24 am

የሌላው ክልልን የ HIV rate ስንጠብቅ ! ፕሬዝደንት ምናምን ትላለህ እንዴ ፋስት 🤔

Reply
Zerihun Yimer January 25, 2025 - 6:27 am

የአባዱላ ሳቅ ራሱ ያስቃል😂😂😂 ከሳቁ እንደ አባዱላ😂😂😂 ከተኮሳተሩ ደግሞ እንደ ኩማ ደመቅሳ❩🙄🙄🙄 አለማየሁ አቶምሳ ነብስ ይማር።😭😭😭

Reply
Yishak Belayneh January 25, 2025 - 6:27 am

በሚገባ እናውቀዋለን ! እርሶ መናገር አይጠበቅቦትም ነበር ።

Reply
Zerihun Mitiku January 25, 2025 - 6:30 am

Ye #Weyane lijoch!

Reply
Peaceful Ethiopia January 25, 2025 - 6:30 am

ከሁሉም በላይ ምርጡ ኢትዮጽያዊ በህይወት የሉም፣ አቶ አለማየሁ አቶምሣ

Reply
Raggaasaa Abdiisaa January 25, 2025 - 6:32 am

በአማራ ክልል የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት መባባስ

የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭት በሀገር አቀፍ ደረጃ መቀነስ ቢታይበትም በአማራ ክልል ግን አሁንም ወረርሽኝ በሚባል መልኩ እየተሰራጨ እንደሆነ ይነገራል የጤና ሚንስቴር ባወጣዉ መረጃም 605 ሺህ ሰዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ መያዛቸዉን ሲጠቁም በየዓመቱም ቁጥራቸው 7ሺህ 428 የሚደርስ ሰዎች በቫይረሱ ይያዛሉ 10,065 የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ በበሽታው ምክንያት ይሞታሉ ይላል የአገራዊ የኤች አይቪ ስርጭት ግምት መረጃ።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔዉ 0.9 በመቶ ቢሆንም በአማራ ክልል ግን 1.2 በመቶ ነዉ ይላሉ አቶ ዉድነህ ገረመዉ በአማራ ክልል ጤና ቢሮ የኤች አይቪ ዘርፈ ብዙ ምላሽ ዳይሮክተሬት ዳይሬክተር።

«እኛ ጋር አሁንም ወረርሽኝ ላይ ነዉ ያለዉ ጥናቶቹ ከዚህ ቀደም 1.7 ነበር 1.6 ወረደ 1.28 ነበረ አሁን ደግሞ 1.09 ነዉ የሚባለዉ ስርጭቱ ነገር ግን ነባራዊ ሁኔታዉ አሁን ያለዉ በተለያዮ ግጭቶች ጋር ተያይዞ በተለይ ከክልል ክልል መፈናቀል ጋር ተያይዞ ወደ 41 የተፈናቃዮች መኖሪያ አሉ በዚህ በኩል ደግሞ የፀጥታ ችግሩ አለ የፀጥታ ችግሩ ደግሞ መፈናቀሎችና አስገድዶ መደፈሮች አሉ ከዚህ ጋር ተያይዞ የስርጭት ሁኔታዉ አስጊ ሁኔታ ላይ መኖሩን የሚያመላክቱ መረጃዎች ደግሞ አሉ»

በኤችአይቪ ላይ መዘናጋት መጨመሩን የሚናገሩት በአማራ ክልል በደማቸዉ ዉስጥ ኤችአይቪ ቫይረስ ያለባቸዉ ወጣቶች ማህበራት ጥምረት የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ብርሃነ መስቀል ሲሳይ ወጣቶች በከፍተኛ ደረጃ በክልሉ በቫይረሱ እየተያዙ ነዉ ይላሉ።
via: ዶይቼ ቬለ

Reply
Matakia Hurisa Geleta January 25, 2025 - 6:33 am

Where is our hero dr lemma???

Reply

Leave a Comment