0 በትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈፃፀም፣ ህገ መንግስት፣ የትግራይ ሰራዊት ከፍተኛ አመራር ውሳኔዎች እና ሌሎች የትግራይ መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራል ተብሎ የሚጠበቀው ጉባኤ ተጀመረ። #FastMereja
10 comments
መቼ
እኛ የትግራይ ህዝብ ከ ኣብዪ ኣሕመድ ጎን ነን ✊🙌❤️
ድል ለመከላከል ሰራዊት ✊🙌❤️
አቶ ጌታቸው ቆይ የትኛው ክልል ፕሬዝዳንት ናቸው?
በቃ ስራቸው መቁረስ ሆኖ ይቅር።
ድርጅቱ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሻየ የህዝብ ተቀባይነትን ያገኘ ይመስላል ለዚህም ማሳያ ከዚህ በፊት ከነበሩ መድረኮች በብዛትም በጥራትም የተሻለ የሰው ሀይል እየታየበት ነው!!
ዓመቱን ሙሉ በህልና ፀሎት ።ያሳዝናል
ድጋሚ የሌለኛው ጦርነት እወጃ ድግስ😂😂😂
የትግራይና የነ ሩሀማ ታርክ ካናታችን አልወርድ አለሳ
ዳግም የጦርነት ድግስ ለማድረግ እየተዘጋጅ ያሉ ካንሰሮች። ስብሰባቸውን ዳቦ በመቁረስ ጀምረዋል። የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ርእዮት ራሱን እንጅ ሌላውን መመልከት የማይችል ለእርሱ ጠላቶች ናቸው ያላቸውን በዙሪያው ያሉት እያሳደደ የሚያጠፋ፣ ከሽንፈቱ፣ ከውድቀቱ የማይማር “Simple Organisms “ነው።
እስከ አሁን አለተግባቡም ማለት ነው 😏😏😏