0
#FastMereja I በትግራይ ጦርነት የተጎዱ ሰዎች ሁሉ መኖሪያ ቤት ብቻ ሳይሆን ብዙ ይገባቸዋል ሲል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፀ።
ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ በጦርነት የተጎዱ የትግራይ ተወላጆች በሙሉ መኖሪያ ቤት ብቻ ሳይሆን ብዙ ይገባቸዋል ብለዋል።
በአጠቃላይ 1,026 የጦር ሰለባዎች ለእያንዳንዳቸው 140 ካሬ ሜትር ቦታ መመደቡን የከተማው የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኦፊሰር ገ/ሚካኤል እንሁን ገልጸዋል።
የትግራይ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጨርቆስ ወ/ማርያም መንግስት ላደረገው ድጋፍ አመስግኖ መንግስት በዚህ መልኩ መስራቱን አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጠይቀዋል።




10 comments
ሲነቃባቹህ ነዉ🙄
Politics is a dirty game.
መልካም ጌቾ 2ኛ ጦርነት ብላችሁ እንዳታወሩ ይህ ሁሉ የእናንተ ስራ ነዉ
Thank you, Berta. 🙏😊👍
ከአብይ አህመድ እና ከደብረፂዮን ይልቅ አንፃራዊ የህዝብ ፍቅርም እውቀትም ያለው ጌቾ ነው
ወዲ ረዳ ባለ ራእይ መሪ ሰላም ለትግራይ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጵያ
ለሚቀጥለው ጦርነት ቀብድ መሆኑ ነው
ጥሩ ስጡት እናንተ ውድ ጓዋዶች እጅና እግር በፈንጂ አጥቶ እንኳን መሬት ውልቼር የሚገዛውን አቅቷቸዋል ብቻ ይሁን ለላምን እላለሁ ሁሉም ከሀገረ ኢትዮጵያ በኋላ ነው ብዬው ቁጭ አልኩ ሀገረ ኑር መልካሙን እመኛለሁ ላንች ጥቅመኞች እየጋለቡ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
1ሚሊዮን ተጋሩ የጨረስካቸውስ ለትግራይ አትመጥንም ውረድ የብልፅግና ዳይፐር
1026 ሰው ብቻ ነው የተጎዳው ?