0

ቅዱስ ፖሊካርፐስም የቤተክርስቲያንን ነገር አደራ ከቅዱስ አግናጥዮስ በክብር እጅ ነስቶ ተቀብሎ ስለ ቤተክርስቲያን ክብር እራሱን በእሳት ውስጥ ሲከቱት ፅዋውን ተጎነጨ፤
እንሆ እኛስ ቅዱሳኑ በአደራ የሰጡንን የአምላካቸውን የአምላካችንን የባእለወልድን ያውም 29 አባ ወራ የሚገኝባትን በማስታጠቢያ፣ በተቀደዱ መፃህፍት ለምትገለገለው፣ በሰው መቃብር ላይ ተሰርታ ላለችው
የእርዳታ እጃችሁን ዘርጉ
ለበለጠ መረጃ 0911901627 ወይም 0936755172 ላይ ይደውሉ።
2 comments
ምን ያረጋል ማፃፍ ቂዱስ ካለለ
መፅሐፍ በቅዱስ በቅ ነው