banner

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛው ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ቅድስና እና የሹመት በዓል ዛ

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛው ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ቅድስና እና የሹመት በዓል ዛሬ ረፋድ ላይ በአስመራ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተካሄዷል።

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት እና እህትማማች ከሆኑ ከግብፅ፣ ከሩሲያ፣ ከግሪክ፣ ከአርመን፣ ከሶሪያ እና ከህንድ የተውጣጡ የውጭ ሀገር ልዑካን ተሳትፈዋል።

በተጨማረለም ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ፣ የመንግሥት ሚኒስትሮች፣ የዲፕሎማቲክ ቡድን አባላት፣ የሁሉም አህጉረ ስብከትና የዋና ዋና ገዳማት ተወካዮችና ምእመናን ተገኝቷል።




8 comments

Hagere Gobba Biyya January 26, 2025 - 11:28 am

ታድያ ምን አገባን እኛ ሰለ ትዕቢተኞቹ!!

Reply
እንኩሮ ማንኮሪያ January 26, 2025 - 11:30 am

የኢትዮጵያስ ተዋሕዶ እህት ቤተክርስቲያን አይደለችም🤔

Reply
Antish Abdi January 26, 2025 - 11:30 am

መንደር ሆና ሳለች አገር የሆነች የአመፀኞች ዋሻ ነች።

Reply
Yonas Aschale January 26, 2025 - 11:38 am

የኢትዮጵያ ልዑክስ አይሄድም ነበር??
ወይስ ብልፅግና አልፈቅድላቸው አለ

Reply
Adiam Berhane January 26, 2025 - 11:38 am

ደስ ይላል

Reply
Ăbű Fílîmőň January 26, 2025 - 11:39 am

ዐውዝቢላህ ወንድማማቾች ወይንም እህታታሞች 😳😳😳

Reply
አብድል ከሪም January 26, 2025 - 11:40 am

በረከቶ ይደርብን

Reply
Wedi Senu Wedi Senu January 26, 2025 - 11:41 am

እረጅም መንገድ ይጠብቆታል አባታችን ✌✌

Reply

Leave a Comment