banner

ከደቂቃዎች በፊት 4:40 ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል ንዝረቱም አዲስአበባ ድረስ የተሰማ ሲሆን በሬክተር ስኬል 4.9 ሆኖ

ከደቂቃዎች በፊት 4:40 ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል ንዝረቱም አዲስአበባ ድረስ የተሰማ ሲሆን በሬክተር ስኬል 4.9 ሆኖ ተመዝግቧል።

10 comments

Moh Y. January 27, 2025 - 8:02 am

ምኔ መዘገብከው ሬክተር ስኬሉን ፋስት 😊

Reply
Keyiru Handa Hanikebo January 27, 2025 - 8:03 am

አንተማ ተጠምደሀል።በቃ ይህ መረጃ ይቅር፣ስቀጠቀጥ እናቀለን ማሳወቅ አይጠበቅብህም

Reply
Jõhññy Dëssãlegñ January 27, 2025 - 8:03 am

መድፍም የመሬት መንቀጥቀጥ እየሆነ መጥቷል

Reply
እዮብ መኮንን January 27, 2025 - 8:03 am

ተመዝግቦ ወደ መዝገብ ቤት ሊመለስ ነው ወይስ መፍትሔ ይኖረዋል !??

Reply
ማህደር የሽወንድ January 27, 2025 - 8:04 am

እንደምንም 7 በደረሰ👍

Reply
Garaa Laafaa January 27, 2025 - 8:05 am

መሬትም 🕺 ዳንስ ጀመሬች እንዴ 😢

Reply
Tame Man January 27, 2025 - 8:05 am

Ere sewoch maret menketket endih new ende ayehu eko ere

Reply
Meha Moha January 27, 2025 - 8:07 am

ምን አለ ብያፈናጥረን🙏

Reply
Boni Ademe January 27, 2025 - 8:09 am

ሰፈሬ 6kilo ነው ታምሜ የመሬት ፍራሽ ላይ ነው የተኛሁት እናም መሬቱ ሲንቀጠቀጥ በጣም ነበር የፈራሁት 4:38 😢😢😢😢😢😢

Reply
Tile Z Once January 27, 2025 - 8:10 am

ይሄን ስፅፍ እራሱ እያነዘረኝ ነው😂😂

Reply

Leave a Comment