0
🙌🏽
7ኛው ዙር የተስፋ አዲስ ቤተሰቦች የደም ልገሳ መርሃ ግብር ከአጋሮቻችን ጋር በመተባበር በሀገራችን በ20 ከተሞች ጥር 24 እና 25 ይካሄዳል።
ኑ በደማች አዲስ ታሪክ እንስራ። በሚተካውን ደም የማይተካውን የሰው ልጅ ህይወት እናድን። ለካንሰር ታማሚ ህፃናት የነገን የማየት ተስፋ ምክንያት እንሁን ።
መምጣቷን በዚህ ሊንክ ያረጋግጡ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://www.facebook.com/share/15vs5zHmc4/?mibextid=wwXIfr
#ጥር24እና25
#20የሀገራችንከተሞች
#የካንሰርታማሚህፃናት
#7ኛዙርየደምልገሳመርሃግብር
#ኑበደማችአዲስታሪክእንስራ
ኑ እንዳትቀሩ 😊🤗
Tesfa Addis Families
Tesfa Addis Parents Childhood Cancer Organization