banner

አፕ ታውን ባር እና ሬስቶራንት

UP TOWN BAR & RESTAURANT

#የወሎ ሰፈር ድምቀት የሆነው አፕ ታወን ባርና ሬስቶራንት ነገ በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!! ሁላቹም ተጋብዛቹዋል!!

በመሀል አዲስ አበባ ወሎ ሠፈር ልዩ የፍየል ቁርጥ፣ ጣት የሚያስቆረጥም ጥብስና የሸክላ ጥብስ እንዲሁም ሌሎች ተወዳጅ ባህላዊ ምግቦቻችንን ከብርቱ ሼፎቹ ጋር ይዞልን ከች ብሏል!

ነፋሻማ ቦታዎቹ፣ ቪአይፒ ክፍሎቹና መኪና ማቆማያዎቹ ያለ ሀሳብ መመገብን ብቻ ሳይሆን ተዝናኖትንም የሚያላብሱ ናቸው።

በተጨማሪም ልዩ የምሽት መስተንግዶ አለን!

ስለመምሸቱ ሳይጨነቁ ከወዳጆችዎ ጋር በፍቅር የሚዝናኑበት ባርና ሬስቶራንት!

ኑ…

📍ጥፍጥ ብሎዎት ይመገቡ!
📍ደስ ብሎዎትም ይዝናኑ!

Up Town Bar & Restaurant

አድራሻ፥
👉አዲስ አበባ ቦሌ ወሎ ሠፈር በHMM እና ዳኒ ፕላዛ መሃል 25 ሜትር ገባ ብሎ

☎️ +251960068772





1 comment

Fitsum Maru January 31, 2025 - 2:32 pm

@followers

Reply

Leave a Comment