0
ዶክተር ፈቀደ አግዋር በኢትዮጵያ ብቻ 800ኛውን የልብ ቀዶ ጥገና ማድረጉን ገለፀ። 800ኛዋ ተረኛ ህክምናውን ያገኘችው ከቢሺፍቱ ደራርቱ መሆኗን ዶክተር ፈቀደ ገልጿል።
#FastMereja
8 comments
Wow
Wow🙏
ነፍስ አድን ❤❤
ጎበዝ ሌሎችም ተምራችሁ እንደዚህኛዉ ዶክተር ሁኑ!!
ትክክለኛው ዶክተር እንዲህ ልባችን ያክማል🙏🙏🙏🙏
ያልተማረው ዶክተር በወሬ ልባችን ያቆስለናል .
የሚሰሩ እጆች የተባረኩ ናቸው። ክበርልን!!!
ይመቸው አቦ
ጀግና!