0
===—===—===—===
ከየትኛውም ፖለቲካ ባለመወገኔ የተነሳ በአሜሪካ ውስጥ በርካታ የሰቆቃ ጊዜያትን አሳልፌ ለዛሬ በቅቻለሁ።
ለቦረና፣ አፋርና አማራ ከፍተኛ ድጋፍ በማስተባበር፤ እንዲሁም በግሌ ለብዙ ወገኖች ደርሻለሁ። ከ35 ዓመታት በላይ በክብር አስተምሬያለሁ። ያለኝን እውቀት ሳልሰስት በትርፍ ሰአቴ በነፃ በማስተማር ጭምር አካፍያለሁ። ይሁንና ከየትኛውም ቡድን ባለመለጠፌ መራራ ዋጋ ከፍያለሁ። ከምወዳት ሀገሬና ከምወዳቸው ቤተሰቦቼ ሕይወቴን ለመታደግ ስል ተሰድጃለሁ።
መከራ ቢደራረብብኝም ለለውጥ ከመፍጨርጨር አልቦዘንኩም። ይሁንና ሕይወት የቀጥታ ጉዞ አትከተልምና መራር ዋጋ ከፍያለሁ። ለብዙዎች መድረስ የቻለ ስብዕናዬ ዛሬ ላይ ተፈትኗል። አምናለሁ ሁሉም ያልፋል። ነገ ለብዙዎችም እንደምደርስ በእግዚአብሔር ፅኑ እምነት አለኝ። በዚህ ፈታኝ ወቅት ከጎኔ ለምትቆሙ በሙሉ ከወዲሁ አመሰግናለሁ።
ለቀጣይ ጉዞዬ ስኬት ይረዳኝ ዘንድ በዜል (Zelle)፣ Western Union, Ria እና በመሳሰሉት Taye Bogale Arega ወይም Taye Arega
በስልክ ቁጥር፦ 202 438 1403 ድጋፍ እንድታደርጉልኝ በትህትና እጠይቃለሁ።
መምህር ታዬ ቦጋለ
6 comments
ትራምፕ አንቆ ያወጣሃል‼️
ሊመለስ ነው እንዴ
መወገን ትርጉሙ ተቀየረ እንዴ ? ነው ወይስ የአብይ ቂጥ ካልጠረኩኝ እያልክ ነው?
አንተ ደደብ
ጭራሽ ?
ችጋራም