0
በማረሚያ ቤት ውስጥ ፎቶ ተነስተዋል በተባሉት ታራሚዎች ዘንድ ተንቀሳቃሽ ስልክ በፍተሻ መገኘቱን የፌደራል ማረሚያ ቤት አስታወቀ
ከሰሞኑ በማረሚያ ቤት የአየር መንገድ ደህንነትን አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በወንጀል ተከሰው ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው የሚከታተሉ እነ ጆን ዳንኤል ከማረሚያ ቤት ሆነው ለቀውታል በተባለ ፎቶ ዙሪያ ብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን የማረሚያ ቤቱን አስተዳደር ጠይቆ ምላሽ አግኝቷል።
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዋና ዳሬክተር አቶ ገረመው አያሌው ለብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት ስልኩ በፍተሻ ተገኝቷል።
ይህን ባደረጉ አካላት ላይ የማጥራት ስራ ተሰርቶ ጥፋተኛው ላይ በአሰራሩ መሠረት በህግ አግባብ ተመጣጣኝ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም አቶ ገረመው ለብስራት ተናግረዋል።
10 comments
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይላል ይሄ ነው 🤔
ድል ለፋኖ እና ለአርሰናል😂😂💪
ይሄ ልጅ ስልኩ ጠላቱ ሆኖ ቀረ ማለት ነው 🙄
እኛንም ማረሚያ ቤት ዉሰዱን ስቲክኒ የሚመስለዉ ጆን ዳንኤል ወፍሯል
They are in good spirits. That’s how you adapt quickly 😁
ስልክማ መጥፊያህ ነው አንተ ልጅ
አንደኛቸውን ለምን ቲክቶክ ላይ ላይቭ አይገቡም።
አንታሰርም አለማለታቸው ግን 🤭🤭🤭
እኛ ሰው ፈንክተን ማረምያ እንገባለን እነ ጆን ዳኒኤል ደሞ በራሳቸው ስልክ እስር ላይ ይገኛሉ🙄”
“ስልካቸው ነው ጠላታቸው።
ወይ መከራው 🤣🤣🤣🤣🤣😔