banner

«ስለ የትኛው ትንታኔ ልስጥ? ስለ Kendrick እና Drake ግራሚ ላውራ፣ ስለ Kanyewest እና Bianca አለባበስ ላው

«ስለ የትኛው ትንታኔ ልስጥ? ስለ Kendrick እና Drake ግራሚ ላውራ፣ ስለ Kanyewest እና Bianca አለባበስ ላውራ፣ ስለ ጣሪያ ግድግዳ ግብር ላውራ፣ ስለ ማንችስተር ክለቦች ላውራ፣ ስለ ኮዬ ፈጬ ሚሊሻ ላውራ ወይስ ዝም ብዬ ልተኛ!»
ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ

10 comments

Eklem Wen February 4, 2025 - 8:06 pm

ስለ ማሞ ቂሎ አዉሪን

Reply
Ashu Legese February 4, 2025 - 8:07 pm

Kechalshe. Zm blshe. Tye

Reply
Dagim Mekonnin February 4, 2025 - 8:07 pm

Sile ene awuriy weyzero

Reply
Sami Negusie February 4, 2025 - 8:07 pm

እረ ስለ ኮዬ ሚሊሻ አጫውተን ስለዱላቸውም…….

Reply
Boojuu Hezekiah Teshome February 4, 2025 - 8:07 pm

Lucy’s tour travel to Europe

Reply
Henos Wasihun February 4, 2025 - 8:07 pm

ይሄ ፔጅ ምን እንዳጋጠመው ብታወራን ሳይሻል አይቀርም ‘ፈጠነ !

Reply
Binyam Tariku February 4, 2025 - 8:07 pm

ዝም ብለህ ተኛ 🤣🤣🤣

Reply
Dagim Mekonnin February 4, 2025 - 8:08 pm

ስለኔ ተንሽ አውር ልብ ካሌሽ

Reply
Ayan Mfn February 4, 2025 - 8:09 pm

ከመጽሐፍ ቅዱስ አንድ ክፍል አውርን…🤔🤔🤔

Reply
Endalamaw Bogale February 4, 2025 - 8:09 pm

እናንተ ግን ከመንግስት እኩል ነው ምታደርቁን? በቃ መንግስ የሚበልጣቹህኮ አብዝቶ ፎቶ በመለጠፍ ብቻ ነው

Reply

Leave a Comment