0
የካቲት 1 ቀን 2017 ጀምሮ መቄዶንያን እንድትደግፉ እና የሺህዎችን ህይወት ለመቀየር እንድትተባበሩ ካሁኑ እጋብዛችኋለን። የናንተ ልግስና የድሆችን መንፈስ ከፍ የሚያደርግ ብቻ ሳይሆን የታላቋን ሕዝባችንን ልብ ያንፀባርቃል። እናመሰግናለን!!
#መቄዶንያ
1 comment
የማታ እንጀራ ❤❤❤