banner

በአዲስ አበባ የትግራይ ክልል ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። ነዋሪዎቹ ለትግራይ ልማት እንጂ ዳግም ጦርነት አያስፈልግም ብለዋ

በአዲስ አበባ የትግራይ ክልል ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። ነዋሪዎቹ ለትግራይ ልማት እንጂ ዳግም ጦርነት አያስፈልግም ብለዋል።





10 comments

Beki Mok February 6, 2025 - 5:40 am

ወሸ

Reply
አይ ኔቨር ጊቭ አፕ February 6, 2025 - 5:41 am

የዘር ፖለቲካ😂

Reply
Kb Diplomatic Leader February 6, 2025 - 5:41 am

እኛ የትግራይ የሰራዊት ኣባላትም ሰልፉን እንደግፈዋለን👏

Reply
እዮብ መኮንን February 6, 2025 - 5:43 am

ይሄ ነገር የምር ነው እዴ ዳግም ወደ ጦርነት !???

ጭራሽ ሰልፍ እስከሞጣት

Reply
Banch Eyayu February 6, 2025 - 5:43 am

መጀመሪያም የፈለጉት እራሳቸው ነበሩ🤣🤭

Reply
ወዲ ሃይለስላሴ February 6, 2025 - 5:43 am

“በፕሪቶርያ የተደረሰው የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ይደረግ” ሲሉም ነው በአዲስ አባባ ስታዲየም ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ የጠየቁት። ። Ethiopian Broadcasting Corporation እንደገለፀው

Reply
Guuchisaa Waaqjiraa Tarrafaa February 6, 2025 - 5:44 am

ኢነምሊ ግን ሁሉም ተጋሩ ኢዝ ነው ኢንደ ?

Reply
Lemi Mty February 6, 2025 - 5:44 am

እና ይህ ሁሉ የትግራይ ተወላጆች ናቸው ነው የምትሉት?🫢
ወይስ የ አአ ካድሬ?

Reply
Kim Jong Habu February 6, 2025 - 5:45 am

እስቲ ማርያምን በሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😃🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘

Reply
ሚካኤል ያሬድ February 6, 2025 - 5:45 am

አደመ ጉዱ ፈላ

Reply

Leave a Comment