banner

የአውሮፕላን ሙሽሪትን በተመለከተ

1. የኤርፖርት ደህንነት የመጠበቅ ሃላፊነት የኢትዮጵያ አየርመንገድ ሳይሆን የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት NISS ነው

ወደ ኤርፖርት ለመጓዝ ወይም ለስራ የሚገባውን ሰው እና እቃ የሚፈትሸው NISS ነው (ገቢ እና ወጪ እቃዎችን ጉሙሩክም ይፈትሻል)

የአየርመንገዱ ሰራተኞች እንደኛው ተፈትሸው ነው የሚገቡት አየርመንገዱ ለስራ ወይም ለጉብኝት ወደ ኤርፖርት የሚያስገባውን እንግዳ እና እቃ ለኒስ አሳውቆ እና አስፈቅዶ ነው የሚያስገባው

የኤርፖርቱን እንዲሁም የአውሮፕላኖቹን ደህንነት የማረጋጥ ስልጣን እና ሃላፊነት በዋነኛነት የNISS ነው በዚህ መስሪያቤት የአቪየሽን ሰኪዩሪቲ የሚባል ክፍልም አለ

ስለዚህ በሙሽሪት ጉዳይ በዋነኛነት ተጠያቂው NISS aviation security ነው

2. ይሁን እንጂ ይሁሉ አበባ በአውሮፕላኑ ላይ ሲለጠፍ እና ድራማ ሲሰራ አየርመንገዱ የእራሱ ሰኪዩሪቲ ክፍል ያለው በሙሆኑ እርሱም ተጠያቂ ነው።”

በአቪየሽን ዘርፍ ጋዜጠኛ ቃለየሱስ በቀለ ያሳፈረው ፅሁፍ

10 comments

Beki boy February 10, 2025 - 5:27 pm

Double tap to listen this😮😶
▶︎ ●───────── 0:30s

Reply
Geich Z Bhere Ethiopia February 10, 2025 - 5:28 pm

ስንት ዙር ብትገጫቸው ነው ሸምጥጠው የካዱላት

Reply
Dagnu Temesgen February 10, 2025 - 5:29 pm

አንድ የቆመ ፕሌን ላይ ይሄ ሁሉ የአበባ ዲኮር ሲሰራ’ና ብዙ ነገሮች ሲደረጉ ተቋሙ የማያውቅ ከሆነ ይቺ ልጅ ጥሩ ሰው ስለሆነች እንጂ አስነስታው ሄዳ ቢሆንስ 🙂

Reply
Melsew Derebe February 10, 2025 - 5:29 pm

ተቋሙ ባያውቃት አንዱ ሜካኒክ ወይም ሲኪዩሪቲ አውቆ እንዳስገባት አንጠራጠርም!

Reply
Alelign Tegbu February 10, 2025 - 5:30 pm

ሰው ሲያምርበት ችግር ሲራብ ችግር መቼ ነው ከሀሜት የምንወጣው🙄

Reply
Enuka Kulche February 10, 2025 - 5:31 pm

Fasቶች አረ እየቃማቹ ነቃ ደንገጥ በሉ እንጂ አሁንማ በጣም ከመዘግየታቹ የተነሳ ዜና ከኛ ልትሰሙ ነውኮ😏

Reply
Jawi Fira Oromoo February 10, 2025 - 5:33 pm

አቤት ውድቀት አቤት ዉርደት የ ሀገር አርማ የሆነን ተቁአም በ እሙሙ የሚሸጥ ደህንነት ምንኑን ደህንነት ሆነ

Reply
Melat Nigussie February 10, 2025 - 5:34 pm

እናንተ አሽቄዎች🙈

Reply
ጥቁር ሀበሻዊ February 10, 2025 - 5:35 pm

ፒፕሎ ጥሩ ልጅ በመሆኗ ነው እንጂ አስነስታ አለመሄዷ እራሱ

Reply
Wubetu century metal works February 10, 2025 - 5:39 pm

የአመቱ ምርጥ መነጋገሪያ ብያለው 😁

Reply

Leave a Comment