Copyright 2022 - All Right Reserved. Designed and Developed by PenciDesign
Enda sigh fast🤣🤣🤣
እኛኮ ብዙ የሚያሳስበን ነገር አለ ተውን እርቦናል
እኔ አየር መንገዱ በግቢዬ ውስጥ ይህ ሁሉ ሲደረግ አላውቅም የሚል መግለጫ ማውጣቱ ነው የሚያስገርመው። ይሄ ሁሉ ሲከናወን ራሱ አየር መንገድ አላውቅም ማለቱ አሳፋሪ ነው። የግለሰብ ቤት በሴኩሪቲ ካሜራና በሰለጠኑ ጥበቃዎች በሚጠበቅበት ዘመን አየር መንገድን ያክል ነገር ይሄ ሁሉ ክስተት ተፈፅሞ አየር መንገዱ “ከእኔ ፍቃድ ውጪ የተፈፀመ ነው” የሚል ምላሽ መሰማቱ ግራ ያጋባል። ሀገር የሚለካው በተቋም ነው፣ተቋም ደግሞ ባለው ደህንነት፣ ብቁ የሰው ሀይል እና በአጠቃላይ መዋቅራዊ አሰራር ይለካል። አየር መንገዱ ዛሬ የሰጠው ምላሽ ከአዎንታዊ ፋይዳው ይልቅ በአየር መንገዱ ላይ አሉታዊ ትችቶች እንዲከፈቱ ያደርጋል። መግለጫው በራሱ በተቋሙ ላይ የደህንነት ጥያቄን አስነስቷል። አለምዓቀፋዊ የሆነ ተቋም ስንመራ ክፍተቶች እንኳን ቢኖሩ ለ public ምን አይነት መረጃ መስጠት እንዳለብን፣ሊያመጣ የሚችለው potential risk መገምገም ይኖርብናል። ሌላው ይቅር ይህ ሁሉ አበባ ወደ ኤርፖርት እንዴት ገባ? በእንግሊዝኛ የተጻፈውን መግለጫ የሚያነቡ የውጭ ሀገር የአየር መንገዱ ደንበኞች ምን ይሰማቸው ይሆን? አንደኛው ተጠያቂ NISS aviation security ነው። ሌላው ይህ ሁሉ አበባ በአውሮፕላኑ ላይ ሲለጠፍ እና ድራማ ሲሰራ አየርመንገዱ የራሱ ሰኪዩሪቲ ክፍል ስላለው ተጠያቂ ነው።
ግረባ ላይ ነህ እንዴ 😂🤣
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
4 comments
Enda sigh fast🤣🤣🤣
እኛኮ ብዙ የሚያሳስበን ነገር አለ ተውን እርቦናል
እኔ አየር መንገዱ በግቢዬ ውስጥ ይህ ሁሉ ሲደረግ አላውቅም የሚል መግለጫ ማውጣቱ ነው የሚያስገርመው።
ይሄ ሁሉ ሲከናወን ራሱ አየር መንገድ አላውቅም ማለቱ አሳፋሪ ነው።
የግለሰብ ቤት በሴኩሪቲ ካሜራና በሰለጠኑ ጥበቃዎች በሚጠበቅበት ዘመን አየር መንገድን ያክል ነገር ይሄ ሁሉ ክስተት ተፈፅሞ አየር መንገዱ “ከእኔ ፍቃድ ውጪ የተፈፀመ ነው” የሚል ምላሽ መሰማቱ ግራ ያጋባል።
ሀገር የሚለካው በተቋም ነው፣ተቋም ደግሞ ባለው ደህንነት፣ ብቁ የሰው ሀይል እና በአጠቃላይ መዋቅራዊ አሰራር ይለካል።
አየር መንገዱ ዛሬ የሰጠው ምላሽ ከአዎንታዊ ፋይዳው ይልቅ በአየር መንገዱ ላይ አሉታዊ ትችቶች እንዲከፈቱ ያደርጋል። መግለጫው በራሱ በተቋሙ ላይ የደህንነት ጥያቄን አስነስቷል።
አለምዓቀፋዊ የሆነ ተቋም ስንመራ ክፍተቶች እንኳን ቢኖሩ ለ public ምን አይነት መረጃ መስጠት እንዳለብን፣ሊያመጣ የሚችለው potential risk መገምገም ይኖርብናል።
ሌላው ይቅር ይህ ሁሉ አበባ ወደ ኤርፖርት እንዴት ገባ?
በእንግሊዝኛ የተጻፈውን መግለጫ የሚያነቡ የውጭ ሀገር የአየር መንገዱ ደንበኞች ምን ይሰማቸው ይሆን?
አንደኛው ተጠያቂ NISS aviation security ነው።
ሌላው ይህ ሁሉ አበባ በአውሮፕላኑ ላይ ሲለጠፍ እና ድራማ ሲሰራ አየርመንገዱ የራሱ ሰኪዩሪቲ ክፍል ስላለው ተጠያቂ ነው።
ግረባ ላይ ነህ እንዴ 😂🤣