0
ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ የገቢ ማሰባሰቢ እየተካሄደ በሚገኘው መርሀ ግብር ላይ 200,000,000 (ሁለት መቶ ሚሊዮን) ብር መሰብሰብ ተችሏል።
አራተኛ ቀኑን በያዘው በዚህ የበጎ ዓላማ፣
በጎፈንድ ሚ $341, 538
በካሻኘ እና ዜል ደግሞ $528, 000 ገቢ ሆኗል።