0
በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ በተጠርጣሪ ወንጀለኞች ላይ ሲደረግ በነበረው ክትትልና ጥናት የተለያዩ የተሰረቁ ሞባይሎችን ከአንድ ተጠርጣሪ ጋር መያዙን የሐዋሳ ከተማ የታቦር ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል::
እንደ መምሪያው ገለፃ ወንጀለኛው ሊያዝ የቻለው በክልሉ ፀጥታ ግብረ-ሃይል ክትትል ሲደረግ ቆይቶ በተካሄደው ኦፕሬሽን ተጠርጣሪ ወንጀለኛው በመኖሪያ ቤቱ ከምሽቱ 10 ስዓት አከባቢ ክትትል እየተረገበት እንደሆነ በመረዳት ለማምለጥ ሰዉነቱን በስለት የተለያየ ቦት በመውጋት ተጠቂ በመምሰል ለማምለጥ ያደረገው ሙከራ በክልሉ ፀጥታ ግብረ-ሀይሉ ከሽፏል።
በተያያዘም ተጠርጣሪው በተለያዩ ክሶች ተከሶ በሀዋሳ ማረሚያ የሚገኝ ሲሆን፤ ከዚህ ቀደም በዚህ ተጠርጣሪ ወንጀለኛ የተበደላችሁ ግለሰቦች ያላችሁን አቤቱታ በከተማው ፖሊስ መምሪያ ማቅረብ ትችላላቹ ተብሏል።
9 comments
የዳዊት ፅጌ ኮንሰርት ላይ ነው🤣 ዳዊትም እንደ ሮፍናን እጃችሁን ወደላይ ሲል ነበር እንዴ 🤣🤣
IPhone yelebetma yenew
እራሱ የጸጥታው ሃይል ሰርቆ ተሰራቂው መጦ ለጸጥታው ሃይል እያለቀሰ …. ሲያመለክት እረ እንመልስለት ሳጀን ያሳዝናል ነው ያለው 😂
ስልኮቹ ጭማድ የተያዙ ሳይሆኑ አይቀሩም እንዳለ የተጨራመቱ
አንዱዋ የነ ሳትሆን አትቀርም ፖስወርዱን ግን የረሳው ይመስለኛል መውሰድ ምቻል ከሆነ ደውላልኝ
ዲቻ bibbas ምድነው ስልኩን ነው ሰዎቹን የሚወጉት
ስም ፎቶ ሳይገለፅ በሱ የተበደላችዉ በማነን?
አይፎኔ 🥺
ፖሊስ ጠቢያ ዉሰጥ ቀጣር ብሆን የስልክ ችግር አይነባረኝም😂😂