0
#FastMereja I በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት በኮሪደር ልማት ላይ ሲጓዙ የነበሩ ሁለት አህዮች ከነባለቤታቸው በቀጠናው ደንብ ማስከበር ኦፊሰሮች ተይዘው የደንብ መተላለፍ ቅጣት እርምጃ መውሰዱን አሳወቀ።
በአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2016 ዓ.ም ተሻሽሎ በወጣው የደንብ ማስከበር አዋጅ የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 167 መሰረት የአህዮቹ ባለቤት ኮሪደር በማበላሸት የ5ዐዐዐ ብር የገንዘብ ቅጣት ተቀጥቶ ገንዘቡ ለፋይናንስ ገቢ መሆኑንና የደንብ ጥሰጥን አስመልክቶ ግንዛቤ የተሰጠው መሆኑን የወረዳ 03 ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው ገልጸዋል።
7 comments
ስጦታ መስሎት በሁለት እጁ ሚቀበለው
በቤተሰብ መሀል ጣልቃ አንገባም።
ሌሊሳ ፈረስ ካመጣ አይቀጣም
አህያ የማነው?
ውይ እራስ በራስ መቀጣጣት
እና ወረሞ ለምን አይቀጣም !
ለአንዳነች አበቤን ለአንዳንድ ወጪ መሸፈኛ ይሆናል
የከብት ልጅ አህዮችን አይሰጣቸውም ይህንን ያህል ብር ለ አህያ ከሚከፍል