banner

በአዲስ አበባ የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ እያደረጉ ይገኛሉ እርሶ በዚህ የመሪዎች ጉባኤ አጭር የንግግር እድል ቢያገኙ ምን መልዕክ

በአዲስ አበባ የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ እያደረጉ ይገኛሉ እርሶ በዚህ የመሪዎች ጉባኤ አጭር የንግግር እድል ቢያገኙ ምን መልዕክት ያስተላልፋሉ?

10 comments

ጥቁር ሀበሻዊ February 14, 2025 - 1:42 pm

ስልጣን ለምንድነው እንደዚህ የምቶዱት 🙄

Reply
Geich Z Bhere Ethiopia February 14, 2025 - 1:42 pm

ወደ ውጭ ላኩኝ አላቸው ነበር

Reply
ማህደር የሽወንድ February 14, 2025 - 1:44 pm

ደግማችሁ አትምጡብን🤲

Reply
Zemelak Endrias February 14, 2025 - 1:47 pm

ህዝቡን ፍቱት !!!

Reply
Daniel Sibanee Wolde February 14, 2025 - 1:51 pm

ሁላችሁም ስልጣን ልቀቁ

Reply
እውነት/Truth February 14, 2025 - 1:51 pm

አብይ ገዳይ ነው
ብልፅግና ገዳይ ነው

ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ።

Reply
Helen AB February 14, 2025 - 1:51 pm

ስልጣናቹ expire date ይኑረው!

Reply
Tsega Tamene February 14, 2025 - 1:52 pm

Ethiopia ውስጥ ድቃላ በስቷል

Reply
Melaku Bekele February 14, 2025 - 1:53 pm

መላው አፍርካዊያን ከአሜርካን ጋር ያላችውን ዲፕሎማሲ አቋርጡ አሜርካም ኤምባሲዋን ዘግታ ብትፈልግ አፍርሳ አሕጉሩን ትልቀቅ እኛም ከምድሯ ወተን ሰላም ለአፍርካ ብለን ከፑትን እና ከቸይና ጋር ሕብረታችንን እናጠናክር ብዬ አውጅ ነበር!!!!

Reply
Abel G. Kidanu February 14, 2025 - 1:54 pm

ይህ ስብሰባ ለአፍሪካ ጠብ የሚል ነገር አላስገኘም ስለዚህ ከዚህ በኋላ መገናኘት የለብንም መጀመሪያ ሰው እንሁን ብየ እናገር ነበር

Reply

Leave a Comment