0 የሀቅና ሳቅ ሚዲያ ቤተሰቦች መቄዶንያ ለጀመረው ህንፃ የፊንሽንግ ስራ ማጠናቀቂያ ያሰባሰቡትን 530 ሺህ ብር የገቢ ማሰባሰቢያው በሚደረግበት የሰይፉ ስቱዲዮ በመገኘት አስረክበዋል።
4 comments
የምሰጡ እጆች የተባረኩ ይሁኑ 👏👏👏
ተባረክ 🙏 በረከት ያግኝህ 🙏🥰
ጥሩ ነው ከአንድ ካድሬ የማይጠበቅ ነገር
የምር ኖሮኝ በሰጠሁ🥺