banner

ራይላ ኦዲንጋ በቅፅል ስማቸው ባባ (አባዬ) በተደጋጋሚ በሚወዳደሩበት ምርጫ ሽንፈትን እየቀመሱ ነው። ዛሬም በአፍሪካ ህብረት የ

ራይላ ኦዲንጋ በቅፅል ስማቸው ባባ (አባዬ) በተደጋጋሚ በሚወዳደሩበት ምርጫ ሽንፈትን እየቀመሱ ነው። ዛሬም በአፍሪካ ህብረት የህብረቱ ሊቀመንበር ለመሆን ቢወዳደሩም በጅቡቲው የውጪ ጉዳይ ሚንስትር መሐመድ አሊ የሱፍ ተሸንፏል።
#FastMereja

5 comments

Anis KA February 15, 2025 - 4:22 pm

እሜዬስ አትወዳደርም 😏

Reply
Fetu Shifa Siraj February 15, 2025 - 4:26 pm

አመፁን የት ያደርጉት አስበው ይሁን

Reply
Degife Dawuro February 15, 2025 - 4:26 pm

አለመወዳደር ነዋ!

Reply
Amazon Tozi Ethiopia February 15, 2025 - 4:27 pm

He is more democratic than the one elected I wish he had won

Reply
Betru Gutema February 15, 2025 - 4:28 pm

I disagree! ብዙ ግዜ ሞክረው አልተሳካላቸውም እንጂ አልተሸነፉም

Reply

Leave a Comment