0 #FastMereja I በበቆጂ አቅራቢያ የሚገኘው ጋለማ ደን በእሳት ከተያያዘ አንድ ሳምንት ቢሆነውም እሳቱ ሊጠፋ አልቻለም ተባለ። በሰው ሃይል ለማጥፋት ቢሞከርም እሳቱ ሊጠፋ እንዳልቻለ ነው የተገለፀው። ሰፊ መሬት የያዘው ጋለማ ደን የመሬት አቀማመጡ አስቸጋሪ በመሆኑ በሰው ሃይል ለማጥፋት አስቸጋሪ አድርጎታል።
8 comments
እና የአሜሪካን ሰደድ እሳት የግዜር ቁጣ ስትሉ ነበር አሁንስ የማን ቁጣ ነው?
አሰላ አቅራቢያ ሳይሆን በቆጂ ነው
በቆጂ በል ምን አገናኘው
ስትመኙት የነበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🤔
በቂ መረጃ ሳይኖርህ ለምን ትፅፋለህ……??
ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ዘንድሮ ትከሻ ለትከሻ እየተለካኩ ነው
የሚያሸንፈውን እናያለን ወደፊት
ጭራሽ እሳት መነሳቱ ሳንሰማ ሳምንት ሆነው!!
የራሳችንን ትተን የአል ዜና እያራገብን ስንውል በጣም እናሳዝናለን
Abicho lmn zinab ayazebm 😂