banner

በአዲስ አበባ በየቀኑ 7ሺህ አሽከርካሪዎች ይቀጣሉ ተባለ።

#FastMereja I በአዲስ አበባ በየቀኑ በአማካይ 7,183 አሽከርካሪዎች በትራፊክ ደንብ መተላለፍ በትራፊክ ፖሊስ ብቻ ይቀጣሉ።

ይህ በሌሎች የትራፊክ ደንብ ታላፊዎችን የሚቀጡትን አይጨምርም።

ባለፉት በስድስት ወራት ውስጥ በተለያዩ የደምብ መተላለፍ ጥፋቶች ከአንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ዘጠና ሦስት ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች በትራፊክ ፖሊስ አባላት ብቻ ተቀጥተዋል፡፡

ይህም በየቀኑ 7183 አሽካርካሪዎች መቀጣታቸውን ያሳያል ሲል ሸገር ሬዲዮ ነው የዘገበው።

4 comments

Bayu Bayu February 20, 2025 - 10:44 am

ሰርቶ ለሌባ አይከብድም

Reply
Mu Na February 20, 2025 - 10:44 am

ከጀርመን አደባባይ እስከ ጋርመንት ነው ብቻ ነው 7ሺ መቼም 😏

Reply
Zalalme Gbhra February 20, 2025 - 10:44 am

ትንሺነዉ

Reply
Kidus Dawit February 20, 2025 - 10:45 am

ስለዚህ መፍትሔዉ ?

Reply

Leave a Comment