banner

ድምፃዊ ማሚላ ሉቃስ ለጨምበላላ ኮንሰርት ለሁለት ዘፈን 1 ሚሊዮን ብር ጠየቀ።

ሐዋሳ ከተማን በማስተዋወቅ የተለያዩ ዘፈኖች የሰራው አርቲስት ማሚላ ሉቃስ ለዘንድሮ ጨምበለላ ኮንሰርት የሙዚቃ ስራውን እንዲያቀርብ ተጠይቆ ለሁለት ሙዚቃ 1 ሚሊዮን ብር መጠየቁን ፋስት መረጃ ሰምቷል።

ድምፃዊው የጠየቀው የተጋነነ ገንዘብ ከኮንሰርቱ አዘጋጆች እንዳልተቀበሉት ፋስት መረጃ ሰምቷል።

#FastMereja
#ሾውቢዝ

Leave a Comment