0 #FastMereja I ነብይ እዩ ጩፋ በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከታደገ በኋላ ዛሬ መልስ ሰጥቷል፣ ወንጌል የምሰብከው፣ አጋንንት የማስወጣው፣ የምፀልየው በካውንስሉ ፍቃድ አይደለም ያለው እዩ ካውንስሉ ሲመሰረት የነበርኩ ሰው ነኝ፣ ለማገድ እራሱ እኔ መኖር አለብኝ፣ ሊያናግሩኝ ይገባል፣ የእኔ አገልግሎት ለካውንስሉ ሳይሆን ለእግዚዓብሔር ነው በማለት የካውንስሉን እግድ እንደማይቀበለው አስታውቋል።
10 comments
100%
Were
የራስህን ካዉንስል መስርት አባቢ
የአማኝ አክት የለህም የዘይት ማከፋፈያ ጀምር አሪፍ ያሸቅላል😍
ትዕቢት ከመጣች ተከትላት ውርደት ትመጣለች
#ዲጀ ኢዩ ጩፋ ምን አልከን 😂
የሾላወ ይመቸኛል ❤️
ት ዕ ቢት ውድ ቀትን ትቀድማለች!
ከበቂም በላይ ምላሽ ነው።
😀😀